ያልተመረመረ ሕይወት ትርጉም የለውም”፦ የስነ ምግባር መቅድም ለፍትህ ስርአት ባለሙያዎች
Abstract
ስነ ምግባር (Ethics) በኢትዮጵያ የሔግና ፌትህ፣ በላልችም ስነ ማኅበራዊና ሌቡናዊ የእውቀት ምህዲር ውስጥ በስፊትና በጥሌቀት ተገቢ ትኩረት የተሰጠው ክስተት አይዯሇም። የፌሌስፌና አንዴ ዘርፌ ቢሆንም ቅለ፣ ጠቃሚና ሁሇ ገብ የጥናትና የእውቀት ርዔስ እንዯመሆኑ ሇከፌተኛ ዯረጃ ተማሪዎችና ሇባሇሙያዎች ትምህርትና ሥሌጠና ውስጥ መመዯብ የሚገባው ነው። የሰዎች የባህሪ እዴገትና የሌምዴ በሳሌነት በስነ ምግባር እውቀት ጭምር መታነፅ ይገባዋሌ። ስሇዚህም፣ ስነ ምግባር በኢትዮጵያ ማኅበራዊና ባህሊዊ ተጨባጭ ሁኔታዎች አኳያ ትኩረታዊ ጥናትና ምርምር ያስፇሌገዋሌ።
Downloads
Download data is not yet available.
Published
2012-05-01
Section
Articles