“ቃላ” የሀላባ ሴቶች ባህላዊ ዘፈንና ማህበራዊ ፋይዳው

  • አበባ አማረ

Abstract

የሀላባ ብሔረሰብ እንደሌሎቹ በኢትዮጵያ የሚገኙ ብሔረሰቦች የባህል ባለጸጋ ሲሆን በስነቃል
ዘርፍ የሚመደቡ በርካታ የሚዜሙና የማይዜሙ ቃል ግጥሞች ያሉት ማህበረሰብ ነው። ከነዚህ
በቃል ግጥም ዘርፍ ከሚካተቱ የስነቃል ገጽታዎች መካከል የዚህ ጥናት ትኩረት የሆነው “ቃላ”
የሚባል በሴቶች ብቻ የሚከወን ባህላዊ ዘፈን ይገኛል። “ቃላ” በማህበረሰቡ ዘንድ ታዋቂ የሆኑ
ጀግኖች፣ ስመጥር ግለሰቦች እንዲሁም የእነዚህ ግለሰቦች ዘርና ጎሳ የሚሞገስበት፣ የሚወደስበትና
የሚደነቅበት የዘፈን ዓይነት ነው። “ቃላ” በሀላባ ብሔረሰብ ዘንድ እጅግ ተወዳጅና በተወሰኑ
አጋጣሚዎች የሚዘፈን ነው።

Downloads

Download data is not yet available.

References

ኤፍሬም ዘለቀ። (2007)። የሀላባ ብሔረሰብ ታሪክና ባህል። በሀላባ ህዝብ ክማት ማህበረ ድጋፍ
የታተመ፣ ርሆቦት ማተሚያ ቤት፣ አዋሳ
ዘሪሁን አስፋው። (2007)። የስነጽሁፍ መሰረታውያን። ንግድ ማተሚያ ቤት፣ አዲስ አበባ።
ፈቃደ አዘዘ። (1991)። የስነቃል መምሪያ። አልፋ አታሚዎች።
ሀላባ ልዩ ወረዳ። 1998። የአላባ ብሔረሰብ ባህል፣ ታሪክና ቋንቋ አጠቃላይ ገጽታን የሚያሳይ
ፕሮፋይል። ሀላባ ልዩ ወረዳ (ያልታተመ).
Abrokwaa, Clemente K., 1999, ‘Indigenous Music Education in Africa, in
Ladislaus M Semali and Joe L. Kincheloe, eds., What is Indigenous
Knowledge? Voices from the Academy, New York and London:
Falmer Press, pp. 191-207.
Bauman, R. (1983). Folklore, Cultural Performances, and Popular
Entertiaments. New York;Oxford: University Press.
Davis, Coralynn V. (2008) “Pond-Women Revelations: The Subaltern
Registers in Maithil Women’s Expressive Forms.” Journal of
American Folklore, 121 (481): 286-318.
Finnegan,R. (1976). Oral Literature in Africa. Oxfrod University Press.
Freire, P. (1970). The Pedagogy of the Oppressed. New York:Herder and
Herder.
Gittens D. Angela.2008. Hands, Eyes, Butts and Thighs: Women’s Labour,
Sexuality and Movement Technique from Semneal through the
Diaspora. United States. UMI
Nenola, A. (1993). “Folklore and the Genderized World”. Turki, Nordic
Fronteirs. 49-62.
Gill R.S. and Nahar S (2004). “Folk Songs of Punjab”.Journal of Punjab
Studies. Volume II, No2.
Published
2017-12-30