Login or Register to make a submission.

Submission Preparation Checklist

As part of the submission process, authors are required to check off their submission's compliance with all of the following items, and submissions may be returned to authors that do not adhere to these guidelines.
  • The submission has not been previously published, nor is it before another journal for consideration (or an explanation has been provided in Comments to the Editor).
  • The submission file is in OpenOffice, Microsoft Word, or RTF document file format.
  • Where available, URLs for the references have been provided.
  • The text is single-spaced; uses a 12-point font; employs italics, rather than underlining (except with URL addresses); and all illustrations, figures, and tables are placed within the text at the appropriate points, rather than at the end.
  • The text adheres to the stylistic and bibliographic requirements outlined in the Author Guidelines.

Author Guidelines

. የጥናታዊ ጽሑፉ ርእስ

. የጥናት ጽሑፉን ያየው/የገመገመው ሰው ስም፣ ማዕረግ እና አድራሻ

. የጥናት ጽሑፉ ለገምጋሚው የተሰጠበት ቀን

. የገምጋሚው ግብረ-መልስ ለጥናት ማእከሉ ገቢ የተደረገበት ቀን

. የጥናት ጽሑፉ ሊገመገምባቸው የሚችሉ መሥፈርቶች

           ፩. የጥናት ጽሑፉ ርእስ በጥናት ዘገባው ውስጥ የተዳሠሠውን ይዘት በትክክል ያንጸባርቃል?

 

          ፪. አጠቃሎው የጥናት ጽሑፉን ዐላማ፣ ዘዴ፣ ቅደም ተከተል፣ ዐበይት ግኝቶችና የመፍትሔ ሐሳቦች በግልጽና በአጭሩ ያብራራል?

 

         ፫. የጥናት ጽሑፉ ዐላማዎች፣ መሠረታዊ ጥያቄዎችና የጥናቱ መላምቶች በግልጽና በዝርዝር ተገልጸዋል?



        ፬. ጥናቱ ያነሳው ርእሰ ጉዳይ አንዳች ፋይዳ ያለውና ሊመረምሩት የሚገባ ነውን? ማለትም እንዲሁ ለሐሳባዊ/ሀልዮታዊ መራቀቅ ብቻ የሚያገለግል ነው ወይንስ አንዳች ተግባራዊ ዋጋ (ጠቀሜታ) አለው? ጥቅሞቹስ በዝርዝር፥ በግልጽና በትክክል ተገልጽዋል?



    ፭. ሥራው በቂና በትክክል የተደራጀ ተዛማጅ ክለሳ ድርሳናትን ይዟል? የተጠቀመባቸውን ሥራዎችስ በአግባቡ ምንጫቸውን ጠቅሷል? ተመራማሪው ከሚሠራው ጥናት ጭብጥ ጋር የበለጠ አግባብነት ያላቸውንና ሊገኙ የሚችሉ ምንጮችን በበቂ ሁኔታ ለመዳሠሥ ሞክሯልን?



    ፮. የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዴዎቹ፣ አካሄዶቹ (ቅደም ተከተሎቹ)ና መሣሪያዎቹ በእርግጥ አስተማማኝ ናቸው? በአግባቡና በበቂ መጠን ተገልጸዋል?



    ፯. ለጥናቱ የተወሰዱ ናሙናዎችስ በትክክል ተገልጸዋል/ተብራርተዋል? የናሙና መምረጫ መሥፈርቱስ እውነተኛና አግባብ ነው?



     ፰. የቀረበው መረጃ የጥናቱን መሠረታዊ ጥያቄዎች ለመመለስ ወይም ዝርዝር ዐላማዎች ለማሳካት በቂና አግባብነት ያለው ነውን?



    ፱. የተመረጡት የመረጃ መተንተኛ ዘዴዎች ለተሰበሰበው መረጃ ባሕርይ ተስማሚ ወይም አግባብነት ያላቸው ናቸውን?



    ፲. ማጠቃለያና መደምደሚያዎቹ ከጥናቱ ዐበይትና ንኡሳን ዐላማዎች ጋር አብረው ይሄዳሉ/የተሰናሰሉ ናቸው?



   ፲፩. ጥናታዊ ጽሑፉ በርእሰ ጉዳዩ የተነሣውን መሠረታዊ ችግር ለመፍታት የሚያስችል አግባብነት ያለውና ሊተገበር የሚችል የመፍትሔ ሐሳብ ይዟል?





    ፲፪. በአጠቃላይ የጥናት ጽሑፉ አቀራረብ ግልጽ፣ አጭርና የማያሻማ ነው? የጽሑፉ ክፍሎች የርስበርስ ዝምድና፣ ግንኙነት፣ ተለጣጣቂነትና አንድነት ትክክል ነው?





. የገምጋሚው አጠቃላይ የፍተሻ ውጤት

አጠቃላይ በማንኛውም ሳይንሳዊ መመዘኛ የጥናት ወረቀቱ (ከፊት ለፊቱ የ ምልክት በማድረግ ያመልክቱ)

 

ጥናትና ምርምር መጽሔት ላይ ሊታተም የሚችል ነው   _

መጠነኛ ማስተካከያ በጥናትና ምርምር መጽሔት ላይ ሊታተም የሚችል ነው  _

በከፍተኛ ማስተካከያ በጥናትና ምርምር መጽሔት ላይ ሊታተም የሚችል ነው _

ፍም በጥናትና ምርምር መጽሔት ላይ ሊታተም የሚችል አይደለም _

 

 

. የገምጋሚው አስተያየት፦ እባክዎ የጽሑፉን ጠንካራና ደካማ ጎን እና በርእሰ ጉዳዩ ውስጥ መነሳት ያለባቸው ዋናዋና ነጥቦች በትክክልና በአግባቡ መነሣታቸውንና ጽሑፉ ለመጽሔት የሚገባ መሆን አለመሆኑን ይግለጹ (አስፈላጊ ከሆነ ተጨማሪ ገጽ ይጠቀሙ)