በአርኪዎሎጂ በአርኪዎሎጂ ቁፋሮ የተገኘ የአርባዕቱ እንስሳ ቁፋሮ የተገኘ የአርባዕቱ እንስሳ2 2 ቤተክርስቲያን ቅሪት ቤተክርስቲያን ቅሪት ተክሌ ሐጎስ

  • JECSadmin

Abstract

ከ09)(7 - 09)(9 ዓ.ም በአክሱም ከተማ ልዩ ስሙ ጓንጓ እዳጋ እየተባለ በሚጠራው ቦታ ላይ የኢትዮጵያ ባህላዊ ቅርሶች ኘሮጀክት በመደበው በጀት እና ቁሳቁስ የአርኪዎሎጂ ቁፋሮ ተካሂዷል፡፡3 የቁፋሮው ዓላማ ከአብርሃ ወአጽብሐ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት በስተምሥራቅ በኩል በሽቦ ታጥሮ በቆየው መካነ ቅርስ ውስጥ በጎርፍ ተሸርሽሮ የወጣውን ሕንፃ ምንነት አጥንቶ ለቀጣይ ልማት ማዘጋጀት ነው፤ ከዚህም በተጨማሪ ይህ የታጠረ ሰፊ ቦታ ቅርስ ያለበት መሆኑን ለአካባቢው ኅብረተሰብ በተጨባጭ ለማሳየትም በማሰብ ነው፡፡

Downloads

Download data is not yet available.
Published
2010-08-10