የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ከቅብጥ1 ቤተክርስቲያን ጥገኝነት ነጻ ለማውጣት የተደረገ ትግል፣ 1918-1941 ዓ.ም

  • Wudu Tafete Addis Ababa University, History Department Head

Abstract

በዘመናችን ኢትዮጵያ¨<ያን ጳጳሳት በዝተው ብንመለከትም& የዛሬ ሰማንያ ዓመት አንድም ኢትዮጵያዊ ጳጳስ አልተሾመም ነበር፡፡ በየጊዜው የተነሣው ከጥገኝነት የመላቀቅ ጥያቄም ምላሽ አላገኘም ነበር፡፡ አሁን በዘመናችን እየተፈጸመ ያለውን ስንመለከትና ቀደም ብሎ የተፈጸመውን ስናጤን መገረማችን አይቀርም፡፡ የመጀመሪያዎቹ ኢትዮጵያውያን ጳጳሳት ከተሾሙ በኋላ በየሀገረ ስብከታቸው ሲዘዋወሩ እነርሱን ለመመልከትና በመስቀላቸው ለመባረክ ሕዝቡ አገር ነቅሎ ይወጣ ነበር፡፡ በመስቀላቸው ለመባረክ ያልበቃው የረገጡትን የመሬት አፈር ለመዝገን ሽሚያና ርብርብ ያደርግ ነበር፡፡

Downloads

Download data is not yet available.
Published
2010-08-10